Silti Wereda Silte Zone, Central Ethiopia
Welcome to Silti Wereda Prosperity party branch Office official portal
Welcome to Prosperity Portal

Welcome to Silti Wereda Prosperity party branch Office official portal

Building innovation,technology and better digital services.

የተለያዩ ፕሮጀክቶችን  ምረቃ ለይ  የተወሰዳ
Welcome to Prosperity Portal

የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ምረቃ ለይ የተወሰዳ

የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ምረቃ ለይ የተወሰዳ

“ የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ — ለሰላም፣ ለልማት፣ ለብልፅግናና ለዜጎች ተሳትፎ የሚሰራ ፓርቲ ነው።”
Welcome to Prosperity Portal

“ የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ — ለሰላም፣ ለልማት፣ ለብልፅግናና ለዜጎች ተሳትፎ የሚሰራ ፓርቲ ነው።”

ዜጎች በሀገራዊና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ሀሳባቸውን እንዲያቀርቡና በውሳኔ ሂደቶች እንዲሳተፉ ማበረታታትን ያመለክታል።

የምርጫ ማኒፌስቶ የመስተዋወቂያ መድረክ
Welcome to Prosperity Portal

የምርጫ ማኒፌስቶ የመስተዋወቂያ መድረክ

የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶና የልማት አቅጣጫዎችን ለሕዝብ የማስተዋወቅ፣ የማብራራትና ውይይት የማድረግ መድረክ።

አበይ ሀይቅ — የስልጤ ተፈጥሯዊ ውበትና የቱሪዝም መስህብ
Welcome to Prosperity Portal

አበይ ሀይቅ — የስልጤ ተፈጥሯዊ ውበትና የቱሪዝም መስህብ

አበይ ሀይቅ የስልጤን የተፈጥሮ ውበትና የአካባቢውን የቱሪዝም አቅም የሚያሳይ ልዩ መስህብ ነው። የሚያምር የተፈጥሮ አካባቢ፣ የመዝናኛ እድልና የአካባቢውን ባህላዊ እሴቶች ለመለማመድ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል። አበይ ሀይቅን እንጎብኝ፣ የስልጤን የተፈጥሮ ውበት እንመልከት፣ የቱሪዝም አቅሙንም እናስተዋውቅ!

“የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ — ለሰላም፣ ለልማት፣ ለብልፅግናና ለዜጎች ተሳትፎ የሚሰራ ፓርቲ ነው።
Welcome to Prosperity Portal

“የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ — ለሰላም፣ ለልማት፣ ለብልፅግናና ለዜጎች ተሳትፎ የሚሰራ ፓርቲ ነው።

የኢኮኖሚ ዕድገትን፣ የሥራ ዕድልን እና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻልንና በወረዳው ውስጥ ሰላምና መረጋጋትን ማስፈን፣ የልዩነት ጉዳዮችን በውይይትና በሰላማዊ መንገድ መፍታትን ያመለክታል።

በስልጢ ወረዳ የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ተጠናክሮ ቀጥሏል
Welcome to Prosperity Portal

በስልጢ ወረዳ የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ተጠናክሮ ቀጥሏል

በወረዳው የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህላዊ እሴቶቻችን አጠናክሮ ለማስቀጠል በሚደረገው ጥረት የመላው ማህበረሰብ አስተዋፅኦ የጎላ እንደሆነ ተመላክቷል።

የብልፅግና አመራሮች የስልጤን አበይ ሀይቅ ሲጎበኙ
Welcome to Prosperity Portal

የብልፅግና አመራሮች የስልጤን አበይ ሀይቅ ሲጎበኙ

የስልጢ ወረዳ የብልፅግና አመራሮቸችን የስልጤን አበይ ሀይቅ በመጎብኘትና የአካባቢውን ተፈጥሯዊ ሀብትና የቱሪዝም አቅም የተመለከቱበት ጊዜ።

አዲስ ጤና ጠብያ
Welcome to Prosperity Portal

አዲስ ጤና ጠብያ

ጤና ጣቢያ ማለት ለአካባቢው ህብረተሰብ ተደራሽ የሆነ መሠረታዊ የጤና አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው።

Our Services

We are committed to advancing political, economic, and social development through effective leadership, community engagement, and sustainable development initiatives.

Social Development

Enhancing education, healthcare, youth and women empowerment, environmental protection, and community welfare to improve the quality of life.

Read More →

Economic Development

Supporting sustainable economic growth through investment, entrepreneurship, agriculture, job creation, and local business development.

Read More →

Political Development

Promoting good governance, strengthening democratic participation, increasing political awareness, and encouraging transparent public administration.

Read More →

የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ መልእክት

አቶ ከሚል ከድር

አቶ ከሚል ከድር

የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ

Welcome Message

ውድ የስልጢ ወረዳ ነዋሪዎች፣ የፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎች እና ክቡራን እንግዶች፣ ወደ ስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ በደህና መጡ። በወረዳችን ባለፉት የለውጥ ዓመታት በፓርቲያችን ብልፅግና የፊት መሪነት በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ ተግባራት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዘርፎች ላይ ጅምር የለውጥ እንቅስቃሴና መነቃቃት ማስመዝገብ ተችሏል። ይህ ጅምር የለውጥ ጉዞ መዳረሻው እንደ ሀገር ያስቀመጥነውን "ሁለንተናዊ ብልፅግናዋን ያረጋገጠች አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያን" እውን ሆና እስከ ማየት ሲሆን፣ ይህንን ጉዞ ከዳር ለማድረስ የሕዝባችንን ተሳትፎና ባለቤትነት ይበልጥ በማጠናከር ላይ እንገኛለን። እንደ ወረዳችንም ይህንን ሀገራዊ ራዕይን እዉን ለማድግ ግብ ጥለን በመነሳት የፓቲና መንግስት ተግባራትን በየደረጃዉ በሚገኙ አደረጃጀቶች በማሳለጥ እና ወደ ዉጤት በመቀየር ወረዳችንን የተሞክሮ እና የብልፅግና ተምሳሌት ለማድግ ያሉን እምቅ አቅሞችን የመለየት እና የመጠቀም እንዲሁም መላዉ ኣባላት እና ደ...

Latest News

Stay updated with the latest announcements and activities.

Education

የስልጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸምሴ ረዲ በወረዳው አሹቴ ቀበሌ በዳያስፖራው በተሳትፎና ድጋፍ እየተገነባ የሚገኘውን የአሹቴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቤተ-ሙከራ (Laboratory) ግንባታ ጎበኙ።

የቤተ-ሙከራ ግንባታ ምልከታ የስልጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸምሴ ረዲ በወረዳው አሹቴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተገነባ የሚገኘውን የቤተ-ሙከራ (Laboratory) ግንባታ ጎብኝተው የ...

2026-08-23 Read More →
volunteer

የስልጢ ወረዳ የሲቪክ ድርጅቶችና ማህበራት የጋራ ምክር ቤት በሰነና ቀበሌ ለአቅመ ደካማ እናት የቤት ግንባታ አስጀመረ

የስልጢ ወረዳ የሲቪክ ድርጅቶችና ማህበራት የጋራ ምክር ቤት በሰነና ቀበሌ ለአቅመ ደካማ እናት የቤት ግንባታ አስጀመረ

2026-08-11 Read More →
volunteer

የስልጤ ዞን የበጎ ተግባር ቴክኒክ ኮሚቴ በስልጢ ወረዳ የበጎ ተግባር ሥራዎችን ተመለከተ

የስልጤ ዞን የበጎ ተግባር ቴክኒክ ኮሚቴ በስልጢ ወረዳ የበጎ ተግባር ሥራዎችን ተመለከተ

2026-08-11 Read More →

Photo Gallery

Explore our activities, events and achievements.

project

በስልጢ ወረዳ የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ተጠናክሮ ቀጥሏል

meeting

የተጀመረውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አጠናክሮ በማስቀጠል የዜጎችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ

Project

በስልጢ ወረዳ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ "በሚል መሪ ቃል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶች የመንገድ ትራፊክ ደህንነት አገልግሎት ተግባራት ተጠናክሮ ቀጥሏል።

meeting

በስልጢ ወረዳ የፓርቲና የመንግስት የንቅናቄ ተግባራት አፈፃፀም ተገመገመ!

meeting

የወረዳው አመራር የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀትና የአሰራር መመሪያዎች ተገንዝቦ ለተግባራዊነቱ ሚናውን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ

በስልጢ ወረዳ የመኽር ስንዴ በኩታገጠም የመዝራት መርሃ ግብር በዛሬው እለት በይፋ ተጀመረ

በስልጢ ወረዳ የመኽር ስንዴ በኩታገጠም የመዝራት መርሃ ግብር በዛሬው እለት በይፋ ተጀመረ

Media Center

አምልጦዎት ይሆን |You May Have Missed

Watch our latest videos and activities.

ስልጢ ወረዳ ሰዳ በረንጎ በስልጤ አበያ ሀይቅ በኑደሜ ጀልባ የተካሄደ የመዝናኛ ፕሮግራም

Facebook Video

በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ

Facebook Video

የስልጢ ወረደ ዩንገዋ መትግራገቤ ቤደበ የሙደሲርቴ ሳጂደ ያስናዳተይ መስኒጀ!!

Facebook Video

"ስንሰራ ለትውልድ የሚሸጋገር ስራ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Facebook Video

በስልጢ ወረደ አርዳዶይ ብለ ላቲንዞት የትረሼይ ቅልቀዬ ቤደበ የስናጄ የራዲዮ መስኒጀ

Facebook Video

ህፃን ዚያድ መሀመድ,በአፍሪካ ህፃናት ቀናት ያቀረበው ግጥም

Facebook Video
Events

Upcoming Events

Stay informed about upcoming meetings, public forums and activities.

📅 August 11, 2026

Tree Planting Campaign

📍 Central Park

Environmental protection campaign involving citizens, schools, and local organizations.

View Details →
📅 August 11, 2026

Youth Leadership Training

📍 Training Center

Capacity-building program for young leaders and community volunteers.

View Details →
📅 August 11, 2026

Community Development Forum

📍 Prosperity Office Conference Hall

A public discussion on community development initiatives and citizen participation.

View Details →
Our Achievements

Success Stories & Achievements

We are committed to improving public services, promoting sustainable development, and creating positive impacts for our communities.

Public Service Excellence

Enhanced transparency and service delivery through digital systems and efficient public administration.

Read More →

Community Participation

Strengthened citizen engagement by organizing community forums, awareness campaigns, and public consultations.

Read More →

Agricultural Development

Supported farmers through improved agricultural practices, increasing productivity and promoting sustainable farming.

Read More →

የቢሮ አደረጃጀት

የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ

ፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ

አደረጃጀት ዘርፍ

ዲሞክራሲና ብ/ግንባታ ዘርፍ

የሰው ሀብት አስተዳደር

ሴቶች ክንፍ

ወጣቶች ክንፍ

Latest Announcements

Important notices and updates

📢 2026-08-11

Important Public Notice from the Office

The Prosperity Party Office would like to inform all members, supporters, and the general public that a number of organizational activities and commun...

Read More →
📢 2026-08-11

Announcement of Upcoming Organizational Meeting

The Prosperity Party Office announces that an organizational meeting will be conducted to review current activities, assess progress, and discuss prio...

Read More →
📢 2026-08-11

Important Notice to All Members and the Public

he Prosperity Party Office would like to inform all members, supporters, and the general public that upcoming organizational activities and public pro...

Read More →
Media Center

Follow & Watch

Follow our official pages and watch our latest short videos.

f

Facebook Page

Follow our official page

Short Videos

Latest Facebook Reels

Latest Short Video

Watch our latest activities and updates.

f

Facebook Page 2

Follow our second page

Our Partners

Organizations working together for development and prosperity.

Werebe University

Werebe University

Visit Website
centarl Ethiopia prosperity party

centarl Ethiopia prosperity party

Visit Website
centarl Ethiopia  communication

centarl Ethiopia communication

Visit Website
Silte Development Association (SDA)

Silte Development Association (SDA)

Visit Website